ኦሪት ዘሌ​ዋ​ው​ያን 27:30

ኦሪት ዘሌ​ዋ​ው​ያን 27:30 አማ2000

“የም​ድ​ርም ዐሥ​ራት፥ ወይም የም​ድር ዘር፥ ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው፤ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ቀ​ደሰ ነው።