የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሰቆ​ቃወ ኤር​ም​ያስ ነቢይ 3:17-24

ሰቆ​ቃወ ኤር​ም​ያስ ነቢይ 3:17-24 አማ2000

ነፍ​ሴን ከሰ​ላም አራቀ፤ በጎ ነገ​ርን ረሳሁ። እኔም፦ ኀይ​ሌን፥ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዘንድ ያለ​ውን ተስ​ፋ​ዬን አጣሁ። ዛይ። ስደ​ቴ​ንና ችግ​ሬን፥ እሬ​ት​ንና ሐሞ​ትን አስብ። ነፍሴ እያ​ሰ​በ​ችው በው​ስጤ ፈዘ​ዘች። ይህ​ችን በልቤ አኖ​ራ​ለሁ፤ ስለ​ዚህ እታ​ገ​ሣ​ለሁ። ሔት። ያል​ጠ​ፋ​ነው ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምሕ​ረት የተ​ነሣ ነው፤ ርኅ​ራ​ኄው አያ​ል​ቅ​ምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማ​ኝ​ነ​ትህ ብዙ ነው። ነፍሴ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እድል ፋን​ታዬ ነው፤ ስለ​ዚህ ጠበ​ቅ​ሁት” አለች።