መጽ​ሐፈ ኢዮብ 28:12-13

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 28:12-13 አማ2000

“ነገር ግን ጥበብ ወዴት ትገ​ኛ​ለች? የጥ​በ​ብስ ሀገ​ርዋ ወዴት ነው? ሟች ሰው መን​ገ​ድ​ዋን አያ​ው​ቅም፤ በሰ​ዎ​ችም ዘንድ አት​ገ​ኝም።