መጽ​ሐፈ ኢዮብ 23:10-12

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 23:10-12 አማ2000

መን​ገ​ዴን ፈጽሞ ዐወቀ፥ እንደ ወር​ቅም ፈተ​ነኝ እንደ ትእ​ዛዙ እወ​ጣ​ለሁ፥ መን​ገ​ዱ​ንም ጠብ​ቄ​አ​ለሁ፥ ፈቀ​ቅም አላ​ል​ሁም። ከት​እ​ዛ​ዙም አላ​ለ​ፍ​ሁም፤ ቃሉን በልቤ ሰው​ሬ​አ​ለሁ።