የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 22:21-22

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 22:21-22 አማ2000

“አሁ​ንም መታ​ገሥ ትችል እንደ ሆነ፥ ፍሬ​ህም ይበጅ እንደ ሆነ እስኪ ጽኑ ሁን። ከአ​ፉም ሕጉን ተቀ​በል፥ በል​ብ​ህም ቃሉን አኑር፤