የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22

መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22 አማ05

“ስለዚህ ኢዮብ ሆይ፥ ራስህን ለእግዚአብሔር አስገዛ፤ ከእርሱም ጋር ሰላም ይኑርህ፤ ይህን ብታደርግ መልካም ነገርን ታገኛለህ። እግዚአብሔር የሚሰጥህን ትምህርት ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር።