መጽ​ሐፈ ኢዮብ 19:25-26

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 19:25-26 አማ2000

እኔን ግን የሚ​ቤ​ዠኝ ሕያው እንደ ሆነ፥ በመ​ጨ​ረ​ሻም ዘመን በም​ድር ላይ እን​ዲ​ቆም፥ ይህ ቍር​በ​ቴም ከጠፋ በኋላ፥ በዚያ ጊዜ ከሥ​ጋዬ ተለ​ይቼ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እን​ዳይ አው​ቃ​ለሁ።