ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 49:15-17

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 49:15-17 አማ2000

“በውኑ ሴት፥ ልጅ​ዋን ትረ​ሳ​ለ​ችን? ከማ​ኅ​ፀ​ንዋ ለተ​ወ​ለ​ደ​ውስ አት​ራ​ራ​ምን? ሴት ይህን ብት​ረሳ፥ እኔ አን​ቺን አል​ረ​ሳ​ሽም። እነሆ፥ እኔ በእጄ ግን​ቦ​ች​ሽን ሣልሁ፤ አን​ቺም ሁል​ጊዜ በፊቴ ነሽ። ከአ​ፈ​ረ​ሱሽ በኋላ ፈጥ​ነሽ ትታ​ነ​ጺ​ያ​ለሽ፤ ያፈ​ረ​ሱሽ ከአ​ንቺ ይወ​ጣሉ።