ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 40:7-8

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 40:7-8 አማ2000

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እስ​ት​ን​ፋስ ይነ​ፍ​ስ​በ​ታ​ልና ሣሩ ይደ​ር​ቃል፤ አበ​ባ​ውም ይረ​ግ​ፋል፤ በእ​ው​ነት ሕዝቡ ሣር ነው። ሣሩ ይደ​ር​ቃል፤ አበ​ባ​ውም ይረ​ግ​ፋል፤ የአ​ም​ላ​ካ​ችን ቃል ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ጸንቶ ይኖ​ራል።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}