ትንቢተ ኢሳይያስ 40:7-8

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:7-8 አማ05

የእግዚአብሔር ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ፥ ሣሩ እንደሚደርቅና አበባውም እንደሚረግፍ ሰውም እንዲሁ ረጋፊ ነው። በእርግጥ ሣር ይደርቃል፤ አበባም ይረግፋል፤ የአምላካችን ቃል ግን ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖራል።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}