የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀ​አት 40:34-38

ኦሪት ዘፀ​አት 40:34-38 አማ2000

ደመ​ና​ውም የም​ስ​ክ​ሩን ድን​ኳን ከደነ፤ ድን​ኳ​ን​ዋም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ክብር ተሞ​ላች። ደመ​ና​ውም በላዩ ስለ​ነ​በር ድን​ኳ​ኑም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ክብር ስለ ተሞላ ሙሴ ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ይገባ ዘንድ አል​ቻ​ለም። ደመ​ና​ውም ከድ​ን​ኳኑ በተ​ነሣ ጊዜ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች በየ​ነ​ገ​ዳ​ቸው ይጓዙ ነበር። ደመ​ናው ካል​ተ​ነሣ ግን ደመ​ናው እስ​ከ​ሚ​ነ​ሣ​በት ቀን ድረስ አይ​ጓ​ዙም ነበር። ደመና በቀን በድ​ን​ኳኑ ላይ ነበ​ርና፥ እሳ​ቱም በሚ​ጓ​ዙ​በት ሁሉ በሌ​ሊት በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ፊት በእ​ር​ስዋ ላይ ነበ​ርና።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}