የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 22:31-37

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 22:31-37 አማ2000

የኀ​ያል አም​ላክ መን​ገድ ንጹሕ ነው፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ጽኑዕ ነው፤ በእ​ሳ​ትም የጋለ ነው፤ በእ​ር​ሱም ለሚ​ታ​መ​ኑት ጠባ​ቂ​ያ​ቸው ነው። ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቀር ጽኑዕ ማን ነው? ከአ​ም​ላ​ካ​ች​ንስ በቀር ፈጣሪ ማን ነው? በኀ​ይል የሚ​ያ​ጸ​ናኝ ኀያል እርሱ ነው፤ መን​ገ​ዴ​ንም ንጹሕ አድ​ርጎ አዘ​ጋጀ፤ እግ​ሮቼን እንደ ዋልያ እግ​ሮች አጸና፤ በኮ​ረ​ብ​ቶ​ችም አቆ​መኝ። ለእ​ጆቼ ጦር​ነ​ትን ያስ​ተ​ም​ራል፤ ለክ​ን​ዴም የናስ ቀስት አዘዘ። የመ​ድ​ኀ​ኒ​ቴ​ንም ጋሻ ሰጠ​ኸኝ፤ መል​ስ​ህም አበ​ዛ​ችኝ፤ በሜ​ዳም አረ​ማ​መ​ዴን በበ​ታቼ አሰ​ፋህ፤ እግ​ሮቼም አል​ተ​ን​ሸ​ራ​ተ​ቱም።