መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 1:7-8

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 1:7-8 አማ2000

እር​ሱም፥ “ሊገ​ና​ኛ​ችሁ የወ​ጣው፦ ይህ​ንስ ቃል የነ​ገ​ራ​ችሁ ሰው መልኩ ምን ይመ​ስ​ላል?” አላ​ቸው። እነ​ር​ሱም፥ “ሰው​ዬው ጠጕ​ራም ነው፤ በወ​ገ​ቡም ጠፍር ታጥቆ ነበር” አሉት። እር​ሱም፥ “ቴስ​ብ​ያ​ዊው ኤል​ያስ ነው” አላ​ቸው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}