የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 2 1:2-4

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 2 1:2-4 አማ2000

ከአ​ባ​ታ​ችን ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርና ከጌ​ታ​ችን ከኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ሰላ​ምና ጸጋ ለእ​ና​ንተ ይሁን። የም​ሕ​ረት አባት፥ የመ​ጽ​ና​ና​ትም ሁሉ አም​ላክ የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ አባት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይመ​ስ​ገን። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በአ​ጽ​ና​ናን በዚያ መጽ​ና​ናት በመ​ከራ ያሉ​ትን ሁሉ ማጽ​ና​ናት እን​ችል ዘንድ ከመ​ከ​ራ​ችን ሁሉ ያጽ​ና​ናን እርሱ ይመ​ስ​ገን።