መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ካልእ 26:16

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ካልእ 26:16 አማ2000

ነገር ግን በበ​ረታ ጊዜ ለጥ​ፋት ልቡ ታበየ፤ አም​ላ​ኩ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በደለ፤ በዕ​ጣን መሠ​ዊ​ያ​ውም ላይ ያጥን ዘንድ ወደ መቅ​ደስ ገባ።