ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:16

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:16 አማ54

ነገር ግን በበረታ ጊዜ ለጥፋት ልቡ ታበየ፤ አምላኩንም እግዚአብሔርን በደለ፤ ወደ መቅደስ ገብቶ በዕጣን መሠዊያ ላይ ዐጠነ።