መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ካልእ 15:1-2

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ካልእ 15:1-2 አማ2000

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መን​ፈስ በአ​ዳድ ልጅ በአ​ዛ​ር​ያስ ላይ መላ፤ እር​ሱም ንጉ​ሡን አሳን፥ የይ​ሁ​ዳ​ንና የብ​ን​ያ​ምን ሕዝብ ሁሉ ሊገ​ናኝ ወጣ፤ እን​ዲ​ህም አለ፥ “አሳ ይሁ​ዳና ብን​ያም ሁሉ ሆይ፥ ስሙኝ፤ እና​ንተ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጋር ብት​ሆኑ እርሱ ከእ​ና​ንተ ጋር ይሆ​ናል፤ ብት​ፈ​ል​ጉ​ትም ይገ​ኝ​ላ​ች​ኋል፤ ብት​ተ​ዉት ግን ይተ​ዋ​ች​ኋል።