መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 11:42-43

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ቀዳ​ማዊ 11:42-43 አማ2000

ሰሎ​ሞ​ንም በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ላይ የነ​ገ​ሠ​በት ዘመን አርባ ዓመት ነበረ። ሰሎ​ሞ​ንም እንደ አባ​ቶቹ አን​ቀ​ላፋ፥ በአ​ባ​ቱም በዳ​ዊት ከተማ ተቀ​በረ፤ ልጁም ሮብ​ዓም በፋ​ን​ታው ነገሠ።