የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ነገሥት 11:42-43

1 ነገሥት 11:42-43 NASV

ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ተቀምጦ በመላው እስራኤል ላይ የነገሠው አርባ ዓመት ነው። ከዚያም ሰሎሞን ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ፤ በአባቱ በዳዊት ከተማ ተቀበረ፤ ልጁም ሮብዓም በርሱ ፈንታ ነገሠ።