የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 2:9-12

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 2:9-12 አማ2000

ነገር ግን መጽ​ሐፍ፥ “ዐይን ያላ​የው፥ ጆሮም ያል​ሰ​ማው፥ በሰ​ውም ልቡና ያል​ታ​ሰበ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለሚ​ወ​ዱት ያዘ​ጋ​ጀው ነው።” ብሎ የለ​ምን? ለእ​ኛም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በመ​ን​ፈሱ ገለ​ጠ​ልን፤ መን​ፈስ ቅዱስ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ጥልቅ ምሥ​ጢ​ሩን ያው​ቃ​ልና። በሰው ልቡና ያለ​ውን የሚ​ያ​ውቅ ሰው ማን ነው? በእ​ርሱ ያለ​ችው ነፍሱ ናት እንጂ፤ እን​ዲ​ሁም ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ፈስ በቀር የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አሳብ የሚ​ያ​ውቅ የለም። እኛ የዚ​ህን ዓለም መን​ፈስ የተ​ቀ​በ​ልን አይ​ደ​ለም፤ ነገር ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሰ​ጠ​ንን ጸጋ እና​ውቅ ዘንድ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ሆ​ነ​ውን መን​ፈስ ተቀ​በ​ልን።