የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 16:8-12

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 16:8-12 አማ2000

የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታቦት ፊት የዘ​መ​ር​ዋት መዝ​ሙር ይህች ናት፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፤ ስሙ​ንም ጥሩ፤ ለአ​ሕ​ዛ​ብም ሥራ​ውን አውሩ። ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተቀ​ኙ​ለት፥ ዘም​ሩ​ለት፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያደ​ረ​ገ​ውን ተአ​ም​ራ​ቱን ሁሉ ተና​ገሩ። በቅ​ዱስ ስሙ ክበሩ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ፈ​ልግ ልብ ደስ ይበ​ለው። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፈል​ጉት፥ ትጸ​ና​ላ​ች​ሁም፤ ሁል​ጊዜ ፊቱን ፈልጉ። የሠ​ራ​ትን ድንቅ አስቡ፥ ተአ​ም​ራ​ቱ​ንም፥ የአ​ፉ​ንም ፍርድ፤