መዝሙረ ዳዊት 3:3-5

መዝሙረ ዳዊት 3:3-5 መቅካእኤ

ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም አልዋት። አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ጋሻዬ ነህ፥ ክብሬና ራሴንም ቀና የምታደርገው አንተ ነህ። በሙሉ ድምጽ ወደ ጌታ እጮሃለሁ፥ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።