የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 145:8-9

መዝሙረ ዳዊት 145:8-9 መቅካእኤ

ጌታ ርኅሩኅና መሓሪ ነው፥ ከቁጣ የራቀ፥ ጽኑ ፍቅሩም ብዙ ነው፥ ጌታ ለሁሉም ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።