የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 145:8-9

መዝሙር 145:8-9 NASV

እግዚአብሔር ቸር ነው፤ ርኅሩኅም ነው፤ ለቍጣ የዘገየ፣ ምሕረቱ የበዛ። እግዚአብሔር ለሁሉ ቸር ነው፤ ምሕረቱም በፍጥረቱ ሁሉ ላይ ነው።