የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 141:1-2

መዝሙረ ዳዊት 141:1-2 መቅካእኤ

አቤቱ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ፥ በፍጥነት ድረስልኝ፥ ወደ አንተ ስጮኽም የልመናዬን ድምፅ ስማ። ጸሎቴ በፊትህ እንደ ዕጣን፥ እጆቼን ማንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ይሁን።