የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 141:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 141:1-2 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ወደ አንተ እጣራለሁ፤ በፍጥነትም እርዳኝ! ወደ አንተም ስጮኽ ስማኝ! ጸሎቴን እንደ ዕጣን፥ የተዘረጉትን እጆቼን እንደ ማታ መሥዋዕት አድርገህ ተቀበል።