መዝሙረ ዳዊት 131:1

መዝሙረ ዳዊት 131:1 መቅካእኤ

አቤቱ፥ ልቤ አይታበይም፥ ዐይኖቼም ከፍ ከፍ አይሉም፥ ለትልልቅ ነገሮች፥ ከዐቅሜም በላይ ለሆኑት አልጨነቅም።