የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 131:1

መጽሐፈ መዝሙር 131:1 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ልቤ በኩራት የተወጠረ አይደለም፤ ዐይኖቼም ትዕቢተኞች አይደሉም፤ ስለ ታላላቅ ነገሮች ወይም ላስተውለው ስለማልችለው ከባድ ነገር አልጨነቅም።