መዝሙረ ዳዊት 117

117
1ሃሌ ሉያ! #ሮሜ 15፥11።አሕዛብ ሁላችሁ፥ ጌታን አመስግኑት፥
ሕዝቦችም በሙሉ አመስግኑት፥
2ፍቅሩ በእኛ ላይ ጸንቶአልና፥
የጌታም እውነት ለዘለዓለም ትኖራለች።
ሃሌ ሉያ።

ማድመቅ

ያጋሩ

ኮፒ

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ