መጽሐፈ ምሳሌ 25:26-27

መጽሐፈ ምሳሌ 25:26-27 መቅካእኤ

በኀጥእ ፊት የሚወድቅ ጻድቅ እንደደፈረሰ ምንጭና እንደ ተበከለ ኩሬ ነው። ብዙ ማር መብላት መልካም አይደለም፥ ክቡር ነገሮችን መፈለግ ግን የሚያስከብር ነው።