የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 25:26-27

ምሳሌ 25:26-27 NASV

ለክፉ ሰው የሚንበረከክ ጻድቅ፣ እንደ ደፈረሰ ምንጭ ወይም እንደ ተበከለ የጕድጓድ ውሃ ነው። ከመጠን በላይ ማር መብላት ጥሩ አይደለም፤ የራስንም ክብር መሻት አያስከብርም።