መጽሐፈ ምሳሌ 25:21-22

መጽሐፈ ምሳሌ 25:21-22 መቅካእኤ

ጠላትህ ቢራብ እንጀራ አብላው፥ ቢጠማም ውኃ አጠጣው፥ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና፥ ጌታም ይሸልምሃልና።