የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 25:21-22

መጽሐፈ ምሳሌ 25:21-22 አማ05

ጠላትህ ቢርበው አብላው፤ ቢጠማውም አጠጣው፤ ይህን ብትፈጽም በኀፍረት እሳት እንዲቃጠል ታደርገዋለህ፤ ለአንተ ግን እግዚአብሔር የመልካም ሥራህን ዋጋ ይከፍልሃል።