የማርቆስ ወንጌል 6:49-50

የማርቆስ ወንጌል 6:49-50 መቅካእኤ

ነገር ግን በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ ምትሐት መስሏቸው ጮኹ፤ ሁሉም እርሱን ባዩት ጊዜ ደንግጠው ነበርና። እርሱም ወዲያውኑ አነጋገራቸውና፥ “አይዟችሁ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ” አላቸው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች