የሉቃስ ወንጌል 9:5

የሉቃስ ወንጌል 9:5 መቅካእኤ

ሰዎች በማይቀበሉአችሁ ጊዜ፥ ከዚያ ከተማ ወጥታችሁ ምስክር እንዲሆንባቸው በእግራችሁ ላይ ያለውን ትቢያ አራግፉ።”