የሉቃስ ወንጌል 9:5

የሉቃስ ወንጌል 9:5 አማ54

ማናቸውም የማይቀበሉአችሁ ቢሆኑ፥ ከዚያ ከተማ ወጥታችሁ ምስክር እንዲሆንባቸው ከእግራችሁ ትቢያ አራግፉ።