ኦሪት ዘሌዋውያን 19:4

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:4 መቅካእኤ

ወደ ጣዖታትም ዘወር አትበሉ፥ ለራሳችሁም ይሆኑ ዘንድ ቀልጠው የተበጁትን የአማልክት ምስሎች አትሥሩ፤ እኔ ጌታ አምላካችሁ ነኝ።