ኦሪት ዘሌዋውያን 19:4

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:4 አማ05

“ወደ ጣዖት አምልኮ አትመለሱ፤ ወይም ብረት አቅልጣችሁ አማልክትን አትሥሩ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።