መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22

መጽሐፈ ኢዮብ 22:21-22 መቅካእኤ

“እንግዲህ አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፥ በዚያም መልካምን ታገኛለህ። ከአፉም ትምህርቱን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥