መጽሐፈ ኢዮብ 12:9-10

መጽሐፈ ኢዮብ 12:9-10 መቅካእኤ

የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? የሕያዋን ሁሉ ነፍስ የሰውም ሁሉ እስትንፋስ በእጁ ናት።