የዮሐንስ ወንጌል 1:1-2

የዮሐንስ ወንጌል 1:1-2 መቅካእኤ

በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።