የዮሐንስ ወንጌል 1:1-2

የዮሐንስ ወንጌል 1:1-2 አማ54

በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።