ትንቢተ ኤርምያስ 7:24

ትንቢተ ኤርምያስ 7:24 መቅካእኤ

ነገር ግን በክፉ ልባቸው ሐሳብና እልከኝነት ሄዱ ወደፊትም ሳይሆን ወደ ኋላቸው ሄዱ እንጂ አልሰሙም ጆሮአቸውንም አላዘነበሉም።