የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 7:24

ትንቢተ ኤርምያስ 7:24 አማ05

እነርሱ ግን መስማት አልፈለጉም፤ ትኲረትም አልሰጡትም፤ በዚህ ፈንታ በእልኽና በክፋት የተሞላው ልባቸው የመራቸውን አደረጉ፤ ወደ ፊት ሳይሆን ወደ ኋላቸው ሄዱ።