ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2-3

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2-3 መቅካእኤ

የእርስ በርሳችሁን ሸክም ተሸከሙ፥ በዚህም የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ። አንድ ሰው ምንም ሳይሆን አንድ ነገር የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና።