2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:7-8

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:7-8 መቅካእኤ

ንጉሡም “በመንገድ ያገኛችሁትና ይህን ቃል የነገራችሁ ያ ሰው እንዴት ያለ ነው?” ሲል ጠየቃቸው። እነርሱም “ጠጉራም ልብስ ለብሶ በወገቡ ዙሪያ የጠፍር ቀበቶ የታጠቀ ነው” ሲሉ መለሱለት። ንጉሡም “እርሱማ ኤልያስ ነው!” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}