ሰውነትን አካላዊ እንቅስቃሴ ማለማመድ መጠነኛ ጠቀሜታ ቢኖረውም እንኳ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣውን ሕይወት የተስፋ ቃል ስላለው፥ ለሁሉ ነገር ይጠቅማል። ይህ ቃል የታመነና ሁሉ ሰው ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ ለዚህም እንደክማለን እንታገላለንም፤ ምክንያቱም ሰውን ሁሉ በተለይም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስላደረግን ነው።
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4 ያንብቡ
ያዳምጡ 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4
Share
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:8-10
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
Home
Bible
Plans
Videos