1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:14-15

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:14-15 መቅካእኤ

ማንም በዚያ ላይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ሽልማቱን ይቀበላል፤ የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል፤ እርሱ ራሱ ግን ይድናል፤ ሆኖም ግን በእሳት አልፎ ይሆናል።