የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሶፎንያስ 2:11

ትንቢተ ሶፎንያስ 2:11 አማ05

በምድራቸው ያሉትን ሐሰተኞች አማልክት ሁሉ በማጥፋቱ እግዚአብሔር በእነርሱ ዘንድ የተፈራ ይሆናል፤ በባሕር ጠረፍና በደሴቶች የሚኖሩ መንግሥታት ሁሉ በያሉበት ለእርሱ ይሰግዳሉ።