የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 94:18-19

መጽሐፈ መዝሙር 94:18-19 አማ05

“ለመውደቅ ተቃርቤአለሁ” ባልኩ ጊዜ እግዚአብሔር ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህ ደግፎ አቆመኝ። አስጨናቂ ሐሳብ ልቤን በሞላው ጊዜ ማጽናናትህ ደስታን ሰጠኝ።